የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለቢሮዉ ግልጋሎት የሚዉል ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 በዘርፉ 2016 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2 በዘርፉ 2016 ዓ/ም የታደሰ አቅራቢነት ማቅረብ የሚችል

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ማቅረብ የሚችል

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችል

5 ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ከ15/4/2016 ዓም እሰከ 25/4/2016 ከትግራይ ክልል ከተማ፣ ልማት ቢሮ 1ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 የማይመለስ ብር 100.00 አንድ መቶ ብር/ ወደ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000538910318 ገቢ በማድረግ መውሰድ ይችላሉ

6   ጨረታው 25/4/2016  ከቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትግራይ ክልል ከተማ ልማት ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ባለመቅረባቸው የማይከፈት ሰነድ የለም

7 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000,00 አንድ መቶ ሺህ ብር በCPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል”

8 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ዋጋ ኦርጅናል ና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ15/4/2016 ዓም እሰከ 25/4/2016 4:00 ሰዓት ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 በማቅረብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8 ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ሰነድ ከስርዝ ድልዝ የፀዳና በእያንዳንዱ ገፅ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት።

9 ሰነድ ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል ማስቀረት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፡፡

10 ተጫራቾች ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አሸናፊ ከሆኑት ውል ከታሰረበት በ20 ተከታታይ ቀናት እቃውን ማስገባት የሚችል፡፡

11 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር :-034-240-01-29 ወይም 0914728013

ፋክስ ቁጥር 0344 415859

አድራሻ -ትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ /መቐለ/

ድሕሪት
ጨረታ መደብ