ተቁ | የእቃዉ ኣይነት | መለኪያ | ብዛት | የኣንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
1 | ሴፍቲ ጫማ JOGGER best original | ጥንድ | 30 | |||
2 | ኣጭር ቆዳ ጫማ የወንድ ECCO original | ጥንድ | 36 | |||
3 | ኣጭር ቆዳ ጫማ የሴት FAMILLY original | ጥንድ | 8 |
1 ተወዳዳሪያዎች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን የዘመኑን የ2016 ዓም ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸዉ ማስረጃ ና
2 የወሩ መጫረሻ ዲክልሬሽን ከገንዘቡና ኢኮኖሚ ልማት ፅቤት ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸዉ ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዝገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል
3 የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልፅ መፃፍ
3 በቴክኒክ ግምገማዉ ከ 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ዉጤት ያገኘ ተጫራቸ ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል ግምገማዉ ዝቅትኛ የቴክኒካል መገምገሚያን የያዙ ተጫራቾች የፋይናንሻል ፕሮፖዛል ሳይከፈቱ ለተጫራቾች ዉስጥ አንሰተኛ ዋፋ ያቀረበ ተጫራቾች ወይም ያቀረበዉ አገልግሎት በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ አሸናፊ ይሁናል ማሻሻያ ካላቸዉ የጨረታ ሳጥን ከመሀጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በ]ሁፍ ማስገባት
4 ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዩችን አስመልክቶ ጥያቄ ማራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸዉ
5 ተጫራቾች ማጭበርበርና መስናን በተመለከተ በኢትዩጰያ ህግ የተደነገገጉት ድንጋጌዎች የማክበር ግዴት አለባቸዉ
6 የጨረታዉን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩት ተጫራቾች ከጨረታዉ ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ፅ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያሳያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል
7 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ 05/03/2016 ዓም እስከ 19/3/2016 ዓም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 19/3/2016 ዓም በጥዋቱ 5:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:00 ሰዓት ይከፈታል
8 ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸዉ አገልግሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስተና ከታወቀ ባንክ ስፒኢ ቢድ ቦንድ በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
9 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል
10 ሰነዱ 50 ብር በመክፈል ከመቀለ ዉድበና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ፋይናንስ ቁጥር 8 መዉሰድ ይችላል የእቃዉ ሳምፕል ከፋይናንስ ቁጥር 8 በማየት የእቃዉ ዋጋ መሙላት ይቻላል
11 ዝርዝር መመሪያ ሰነድ ጨረታዉ ይመልከቱ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183 / 0912691777 መደወል ይችላል
ድሕሪት