በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈትመሳርያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ለደንብ ልብስ፣ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • 1ኛ ሎት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣
  • 2ኛ ሎት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣
  • 3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣
  • 4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ
  • 5ኛ ሎት ለፕላንትና ማሽነሪ
  • 6ኛ ሎት ለቋሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸርስ/
  • 7ኛ ሎት ለቢሮ መገልገያዎች ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የእቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ናቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የጨረታ ማስከበርያ (CPO) ፣
  • 1ኛ ሎት ለአላቂ እና ልዩልዩ…………………………………  ብር 5,000.00 የፅህፈት መሳርያዎች
  • 2ኛ ሎት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች………………………ብር 2,000.00
  • 3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ…………………….ብር 4,000.00
  • 4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ ……………………………..ብር 4,000.00
  • 5ኛ ሎት ፕላንት ማሽነሪ ……………………………ብር 9,000.00
  • 6ኛ ሎት ለቋሚ ቁሳቁስ /ፈርኒቸርስ/ …………….ብር 2,000.00
  • 7ኛ ሎት ለየቢሮ መገልገያዎች …………………….ብር 400.00                                                        ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለሰ ብር 30 (ሠላሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከነሓሴ 25 2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ መስከረም 5/ 2013 ዓ/ም ባሉት ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ።
    • 4. ጨረታዉ መስከረም 05/2013 / ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ ኣዳራሽ ይከፈታል ፤ የተጠቀሰው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል ፣
    • 5. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት ኣለባቸው ፣
    • 6. ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፣
    አድራሻችን
    መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዘ ህንፃ ግራውንድ ላይ እንገኛለን።
    ለበለጠ መረጃ
    በስልክ ቁጥር 0342-40-54-43 እና 0344-40-12-90 መጠየቅ ይቻላል ፡፡
    የኢፌዲሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ
    ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን /ቤት መቐለ
ድሕሪት
ጨረታ መደብ