ቁጥር 002/2012/13
- 01 fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ /VAT Registration Certificate/ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 110 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ስራዎች ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ አስቀድሞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዓይነቶች ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦርጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 110 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ለሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 በቤቶች ግንባታ ማስ/ማስተ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
- ተጫራቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየሎቱ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻበባንክ በተመሰከረለት /ሲፒኦ/ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ቤቶች ግንባታ ማስማስ ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል፡፡
- በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡አድራሻ፡- ከሜክሲኮ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ ቅ/ማርያም
ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ግቢ ውስጥ የታችኛው በር
ስልክ ቁጥር፡- 0115573512/
በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር
ድሕሪት