የጨረታ ቁጥር DCE/MACH/117/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::
No | Description | የማሽኑ/የተሸከርካሪው/ አቅም | ብዛት | ሞደል/ስሪት | ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከቫት በፊት ነዳጅ ሳያካትት |
1 | ግሬደር | 140-200HP | 2 | ካት፣ ሳኒ፣ ቮልቮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 1200.00 |
2 | ኤክስካቫተር ከነጃክሃመሩ(ቼይን) | 150-250HP | 3 | ካት፣ ሳኒ፣ ኮማትሱ ወይም ከነዚህ ጋ ተመጣጣኝ | 1200.00 |
3 | ገልባጭ መኪና | >16m3 | 10 | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | የመጓጓዣ ርቀት (ኪ.ሜ) |
0-3 ኪ.ሜ | |||||
3-7ኪ.ሜ | |||||
7-10ኪ.ሜ | |||||
10-15ኪ.ሜ | |||||
15-25ኪ.ሜ | |||||
20-25ኪ.ሜ | |||||
25-30ኪ.ሜ |
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70772
Email re& info@dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/ 0114-42-07-46
የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ድሕሪት