ተ ቁ | የስራዉ ዓይነት | መለኪያ (L*W*H) | ብዘት | ቦታ |
1 | To erect pre-engineered building work shop (Industrial Shades) | (130.3 *43.67* 6) mtr | 3 | ባህርዳር |
- ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ
- ተጫራቾች ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ለመወዳደር ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : ቫት : የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በማማያዝ መቐለ ዋና መቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮ ከሳፕላይ ዋና ክፍለ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/02/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለእያንዳንዱ ዎርክሾፕ ብር 50,000.00 (ሓምሳ ሺ ብር) ( CPO) ለጨረታዉ ዋስትና የሚሆን በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ (CPO ተቀባይነት የለዉም
- ጨረታዉ 22/02/2015 እ.ኤ.አ ከሳት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍንዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል
- ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ የሚያስፈልገዉን :ማሽን የሰዉ ሃይል :ትራንስፖርት እንዲሁም የተለያዩ መሳሪያዎች ወጢ ያጠቃለለ መሆን አለበት
- ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል
- ተጫራቶች ጨረታዉን አሽንፈዉ ዉል ከፈፀሙበት ዕለት ጀምሮ በ 45 የስራ ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል
- ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም
- ተጫራቾች የሚያሰገቡት የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻዉ ማስገባት አለባቸዉ
- ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ
መቐለ አዲስአበባ
ስልክ + 251-342400305/415074 ስልክ +251- 116298563 /59
ፋክስ + 251-344406225 ፋክስ +251- 116298560
ድሕሪት