1ስለሆነም በተጠየቀ ግዜ የተጠየቀው የመኪና ዓይነት ማቅረብ የሚችል ና የ2012 ዓ/ም የታደሰ የመኪና ኣካራይ ንግድ ፍቃድ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደሩ ይጋበዛል።
2 የጨረታ ማቅረብያ ፎርም ከታች በተመለከተው የድርጅቱ ፅ/ቤት እስከ 20/10/2012 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ፎርሙ ተሞልቶ በሚመለከተው ሃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ኣርፎበት እሰከ 20/10/2012 ዓ/ም 9፡30 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው ኣድራሻ መቅረብ ኣለበት።
3 ድርጅቱ ጨረታውን የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ ፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌጎን የሚገኝው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስ.ቁ 0344-410100 መደወል ይችላሉ።
ድሕሪት