በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት CDC project አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ጥር 25, 2008 (ልዕሊ 9 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ የካቲት 9, 2008 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሮብ የካቲት 9, 2008 06:00 ደ/ሰዓት
  • ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ
  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት ኣስተዳደር ኤጀንዲ ዌብሳይት የተመዘገበ
  3. ቴክኒካለ ዶክመንት /ስፐስፌኬሽን ማቅረብ የሚችል
  4. ከምግብ መድሃኒትና ጤና እንክብካቤ ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  /TIN number/ የሚያቀርብ
  6. ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃል መሃላ ማቅረብ የሚችል በኮሌጁ ስም የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 50, 000 ማስያዝ የሚችል
  7. ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስን ኮሌድ ዓይደር ግቢ በ ግ/ ን /ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መዉሰድ ይችላል
  8. ጨረታዉ ኣየር ላይ የሚቆየዉ ጊዜ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን ከሰኣት 3 ፡30 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ያለባቸዉ ሲሆን 15 ኛዉ ቀን  3፡ 30 ተዘግቶ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቼች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በ 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታለ
  9. ጨረታዉ ኣሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማይስር የጨረታ ኣሸናፊ ድርጅቱ ያስያዘዉየጨረታ ማስከበርያ ኣይመለስም
  10. ኮሌጁ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ