ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማቅረብ የዕቃዎችን ዝርዝር የያዙ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በ33ኛ ክ/ጦር ጎንደር አዘዞ ወ/ዊ ካምፕ ግዥ ከፍል ቢሮ እያቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለተሸናፊው ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበርያ ብር 5,000,00 (አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋጠ cpo ወይም በካሽ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የእያንዳንዱ የዕቃ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ግንቦት 4 ቀን 2012 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዱን ከገዙበት ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው :: ጨረታው 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ33ኛ ክ/ጦ ወ/ዊ መዝናኛ ክበብ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0930962249 /0913133315 /0915279453 ይደውሉ፡፡
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ ክ/ጦር መምሪያ
ድሕሪት