ህብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በኮሌጁ ካምፓስ ዉስጥ የሚገኘዉ የኮሌጅ የስታፍና የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ , የሸቀጥ ሱቅ , ከረንቡላዎች ,ፀጉር ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለባለሃብቶች ማከራየት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ጳጉሜ 5, 2006 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ መስከረም 6, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ክራይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የጨረታ ማስታወቂያ

ህብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በኮሌጁ ካምፓስ ዉስጥ የሚገኘዉ የኮሌጅ የስታፍና የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ , የሸቀጥ ሱቅ , ከረንቡላዎች ,ፀጉር ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለባለሃብቶች ማከራየት ይፈልጋል :: ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፍ ተሚፈልጉ ግለሰብ ሆነ ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ መስከረም 05 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ዘወትር በስራ ቀናትና ሰዓት በኮሌጁ የዕቃ ግጂ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሰነድ በነፃ በመዉሰድና የስራ ቦታዉ በአካል በማየት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ከሚወዳደሩበት ጠቅላላ የቤቱ ኪራይ ለጨረታ ማስከበሪያ 2 % በጥሬ ገንዘብ ወም በሲፒኦ ማስያዝ ይጥበቅባችዋል የጨረታዉ ማስከበሪያ ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያዉኑ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ደግሞ ዉል እስኪፈርም ድረስ በአደራ ይቀመጣል::

ጨረታዉ መስከረም 6 ቀን 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:45 ተዘግቶ በዕለቱ ከለፋዱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ድሕሪት
ጨረታ መደብ