- የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲከለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታው ዶክሜንት የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል መቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታው ዶከሜንት ከደጋፊ ሥራ ሂደት ግዢ ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 ሙግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ ዶክሜንቱን ማስገባት የሚቻለው ቢጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ወደ ጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 15ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ሁሉም ተጫራቶች 120,000.00 የጨረታ ማስከበርያ በCPO ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ከሬዲት የቀረበ ዋስትና፣ የጥሬ ገንዘብ ፣ የተረጋገጠ ቼከ ወይም የከፍያ ትዕዛዝ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቹ ከአሁን በፊት በፅ/ቤታችን ተወዳድሮ ያሸነፈው ንብረት 100% ካላስገባ (ካላቀረበ) በዚህ ጨረታ መወዳደር አይችልም፡፡
- ተጫራቹነጠላ ዋጋናየጠቅላላ ዋጋበግልጽማስቀመጥ አለበት፡፡ በተጨማሪም በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው።
- በዶከሜንቱ ከተሰጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው አሸናፊ ውል ማስከበሪያ ካሸነፈው ዋጋ በ CPO፣ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የውል ማስከበርያ (Performance bond guarantee) 10% ማስያዝ የሚችልና በ3 ቀን ውስጥ ውል አስሮ በዶኩሜንቱ በተጠቀሰው ቀን ንብረቱን ማስገባት የሚችል፡፡
- በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛበት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣው የጨረታ ዶክሜንት ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ለ60 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው፡፡
- ጽ/ቤቱ ጨረታው እንደአስፈላጊነቱ ከያንዳንዱ ነጠላ ዋጋ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሚቀርበው ጨረታ ዶክሜንት፣
- 15.1 ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም
- 15.2 ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል፡፡
16. ፅ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ትግራይ መቐለ
መቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 0344407335 /0914755845
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት
ድሕሪት