የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ገልባጭ መኪና፣ ሎደር ፣ግሬደር ፣ሮለርና ፣የዉሃ ቦቴ በግልፅ ለመከራየት ይህ ግልፅ ጨረታ አዉጥተዋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ታኅሣሥ 22, 2008 (ልዕሊ 8 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 06:00 ደ/ሰዓት
  • መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

በዚህም መሠረት

  1.  ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ  የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የእቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2.  የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል
  3.  ተጫራቾች ዝርዝር ጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ
  4. የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይም በ ፖ∙ ሳ ∙ቁ 14 መላክ ይችላሉ
  5.  በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት በግንባር ቀርበዉ ዉል ማሰር አለባቸዉ
  6.  በጨረታዉ አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በዚህ የጨረታ መመሪያ የተዘረዘሩትን ለማሟላት ፍቃደኛ ካልሆኑ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪየ ተወርሶ ከጨረታዉ ይሰረዛል
  7.  ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡ 30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳየ ወን ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል ይሁንና 16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ይተላለፋል
  8.  በጨረታዉ አከፋፈት ሥነ ሥርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል
  9. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0344 416727 /0914708379/ 0914743961

ድሕሪት
ጨረታ መደብ