- ጨረታዉ የወጣበት ግዜ 19/6/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ግዜ ሁሉም ተጫራቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 (ሠላሳ) ቀናት ውስጥ
- 4) በሽረ ከተማ የሽረ መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ስደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዚያ በላይ ላላቸው የሥራ ተቋራጮች፣
- 5) በዓዲ-ግራት ከተማ የዓዲ-ግራት መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ስደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዚያ በላይ ላላቸው የሥራ ተቋራጮች፣
- 6) በመቐለ ከተማ የመቐለ የአትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል ሕንፃ ፕሮጀክት ግንባታ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሠራት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ተጫራቶች በዚህ ጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
የ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን እና የቲን ምዝገባ ሰርትፊኬት፣ የ2012 ዓ.ም የታደሰ የኮንስትራክሽን ፍቃድ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ፣
በተጨማሪም የጨረታ መዝጊያው ቀን ከመድረሱ በፊት ኦርጅናል እና ኮፒ ማገናዘብ አለባቸው።
የጨረታ ማስከበርያ (Bid Bond) በህግ እውቅና ካለው ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (un conditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO), በሽረ ከተማ የሚገነባው የሽረ መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት ፤ በዓዲ-ግራት ከተማ የሚገነባው የዓዲ-ግራት መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት፣ በመቐለ ከተማ የመቐለ የአትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማእከል ሕንፃ ፕሮጀክት ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00/አራት መቶ ሺ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ ለተዘረዘሩት የሕንፃ ግንባታዎች መስፈርቶቹን ለሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 (ሠላሳ) ቀናት ውስጥ የሽረ መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት ፣ የዓዲ-ግራት መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀከት ለያንዳንዱ ሕንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ)፣ የመቐለ የአትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማእከል ሕንፃ ፕሮጀክት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 209 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ ማብራርያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 209 በአካል በመቅረብ ወይም በ 0344 o8775 የስልክ መስመር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ቢሮው ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን
መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ
የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
መቐለ
ድሕሪት