1 የእቃዎች አቅርቦት ግዥ
የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች
የፎቶ ኮፒ መለዋወጫ እቃዎች
የስፖንጅ ፍራሽ የተማሪዎች መኝታ
የተለያዩ ደንብ ልብሶች
የተለያዩ የህትመት ካርዶች ግዥ
የራጅ ፊልም ግዥ
የታፔላ ስራ ግዥ
ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
- በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲሰ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለእቃዎቹ 21 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በዩኒቨርሲቲዉ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 77 ቢሮ ቁጥር 003 የማይመለስ ለእቃ ግዥ 100 ብር ለህንፃ ግንባታ ብር 300 ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች በስራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ መሆኑ የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ያደርጋል
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ልእቃዎች ከ 15 ቀን ብኃላ ለኮንስትራከሽን ስራዎች ከ 21 ቀን ብኃላ ባለቁ ቀጣይ የስራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ይከፈታል
- የጨረታዉ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱየተገለጸዉ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉን ሲፒኦ አይመለስለትም
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 034-875-02-37/09-14-04-34-78 ለእቃዎች አቅርቦት
034-875-02-35/0914-74-40-15 ለኮንስትራክሽን
ድሕሪት