የጨረታ መስፈርት
1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::
2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ16/12/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 30/12/2015 እ.ኤ.አ ከሰኣት 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) የጠቅላላ ያስገቡት 2% በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም
4 ጨረታዉ 30/12/2015 ከሳት በሆላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 31/12/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ ያጠቃለለ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
6 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
7 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::
8 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::
9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ
መቐለ አዲስአበባ
ስልክ + 251- 344402017 ስልክ +251- 116298563 /59
ፋክስ+ 251-344406225 ፋክስ +251- 116298560
ድሕሪት