ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተ/ቀ 1-3 የተዘረዘሩት የንብረት ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር በንብረት እና አስተዳደር ቁጥጥር ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀንጀምሮየጨረታሰነድንበመግዛትበቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳውቅን ጨረታውን ጥር 13/05/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስቁ፡-0342401028/0344420309
በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር መምሪያ
ድሕሪት