ድለ (Ctrl+/)
Amharic
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የተለያዩ ህክምና ተቋማት የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ አይነት ህትመት ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: በ11 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:1%
ቦታ:
ኣፋር
ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ናይ ሕትመት ስራሕቲ
/
ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ
/
ሕትመት
ፒዲኤፍ
የተለያዩ ህክምና ተቋማት የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶች
የተለያዩ አይነት ህትመት ግዥ
በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጅቶች በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጂናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾች ስምና ፊርማ አድራሻ በግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሰም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት ለህክምና ተቋም አገልግሎት የሚውል የህክምና ቁሳቁሶችና ህትመት ለሚጫረቱት የህክምና ቁሳቁሶችና ህትመት አይነት እና መጠን ስዕላዊ መግለጫ የሚያስፈልገው በከለር የታተመ ስዕላዊ መግለጫ በፖስታ ውስጥ ተደርጎ በተወሰነው ጊዜና ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥናፋይ/ንብ/አስ/ደጋ/ስራ ሂደት ህንፃ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ቢሮው ለመግዛት የፈለገውን የህክምና ቁሳቁሶችና ህትመት ግዥ ለእያንዳንዳቸው ለሚገዙት እቃዎች ለብቻቸው አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ የመወዳደሪያ ሰነድ ማቅረብ ወይም የመጫረቻ ሰነድ መምጣት ግዴታ አለባቸው።
የሚገዙት እቃዎች አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (specification )ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው እቃዎች ቫት ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋው ነው
1%
የጨረታ
ማስረከቢያ
ቢድ
ቦንድ
ወይም
(CPO)
ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
ለእያንዳንዱ
የጨረታ
ሰነድ
የማይመለስ
ብር
100.00(
አንድ
መቶ
ብር
)
ከፍለው ለአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋ/ስ/ሂደት ህንጻ ቁጥር መውሰድ ይችላሉ።
የተዘጋጀው የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለተከታታይ 10(አስር) የስራ ቀናት በአየር ላይ ውሎ
በ11 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
ተጫራቾች በባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደጋ/ስራ/ሂደት ህንፃ 1 ይከፈታል።
ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦርጂናል የመወዳደሪያ ሀሳብ ዶክመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ አድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ቢሮው ሊገዛ ያቀረበው የእቃ ዝርዝር ተጫራቾች የህክምና ቁሳቁሶችና ህትመት በከለር የታተመ ስእላዊ መግለጫ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን እቃዎች ወይም አገልግሎቶች የመትከል እና የመግጠም ግዴታ አለባቸው።
ሻጭ ንብረቱን በንብረት ክፍል ድረስ ወስዶ ካስረከበ በኋላ በስሙ ሞዴል 19 አስቆርጦ ሂሳብ ክፍል ወስዶ ማወራረድ አለበት።
የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ሲቀሩ የጨረታውን መክፈቻ ሂደት አያስተጓጉሉም::
ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጎት አፋር/ብ/ክ/መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ
በስልክ ቁጥር ፡-033-666-00-21 ደውለው ይጠይቁ
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ
ድሕሪት
ጨረታ መደብ
ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (52)
ዕዲጊት ሶፍትዌር(17)
ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል(25)
ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና(10)
ኮንስትራክሽን (695)
ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን(363)
መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን(69)
ስራሕቲ ማይ(185)
ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን(75)
ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3671)
ኮምፒተርን ተዛመድቲ (737)
ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን(613)
ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን(2294)
ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (181)
ኣካውንቲን ተዛማድኡን(84)
ኦዲት ተዛማድኡን(95)
ሕርሻ (343)
ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ(146)
ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን(37)
ሕርሻ መሺነሪ(32)
ፍዮሪን ሆልቲካልቸር(107)
ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ(21)
ህንፃ መሳርሒ (1738)
ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን(298)
ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት(762)
ናይ ምህንድስና ኣቁሑት(89)
ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን(147)
ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ(423)
ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1406)
ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት(1324)
ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት(65)
ምምካር (138)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትን ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ(6)
ሌጋል ኮንሳልታንሲይ(10)
ኣካዳሚይ ኮንሳልታንሲይ(25)
ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ(44)
ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ(18)
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮንሳልታንሲይ(1)
ቋንቋ ትርጉም (34)
ትምህርቲን ስልጠና (162)
ጥዕና ተንከፍ ስልጠና(2)
መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት(119)
ትምህርቲን ትሬይንግ(27)
ግልጋሎት ስልጠና መኪና ምዝዋር(13)
ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1519)
ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን(760)
ምግጣምን ፅገናን(50)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን(699)
ምግብን መስተን (367)
ኣቅርቦት ምግቢ (284)
ካፌን ሬስትራንትን(79)
እግድ (24)
ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ(9)
መኪና ሓራጅ(8)
ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ(7)
ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (47)
ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (10)
ገዛ/ህንፃ ፅባቐ ስራሕቲ(37)
ፈርኒቸር (1097)
ገዛ ፈርኒቸር(17)
ናይ ቢሮ ፈርኒቸር(1023)
ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር(52)
ጥዕና (228)
ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት(16)
ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ(211)
ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (262)
ፀረ ባልዕን ነፍሳትን(2)
ኬሚካልን ሪኤጀንት(127)
ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ(133)
ፅገና (679)
ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን(182)
ፅገና ሞተርሳይክል(139)
ፅገና ገዛ ኣቁሑት፡ በርን መስኮት(49)
ፅገና ተሽከርካሪ(236)
ፅገና ማሽነሪ(21)
ካልኦት ፅገና(48)
ናይ ሕክምና ኣቁሑት (292)
ናይ መድሓኒት ምህርቲ(216)
ናይ ሕክምና/ላብራቶሪ መሳሪሕታትን ፅገናን(23)
ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን(50)
ምስሊን ቀረፃን (17)
ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት(12)
ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ(5)
ስራሕቲ ሕትመት (1443)
ናይ ሕትመት ስራሕቲ(1134)
ናይ ሕትመት ኣቁሑትን(302)
ስራሕቲ ምልላይ (62)
ግራፊክስ ዲዛይን(14)
ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ(5)
ናይ ምልላይ ኣቁሑታት(15)
ኢቨንት ምዝግጃው(6)
ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት(22)
ክራይ (601)
ገዛ/ህንፃ ክራይ(32)
መኪና ክራይ(431)
ማሽነሪ ክራይ(135)
መሸጣ (875)
ገዛ/ህንፃ ምሻጥ(2)
መኪና/ማሺን ምሻጥ(12)
ካልኦት ዝሽወጡ(417)
ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ(431)
ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (68)
ስራሕቲ ሓለዋ(33)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር(4)
ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት(31)
መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (979)
መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና(885)
መለዋወጢ ኣቁሑት ሞተርሳይክል(69)
መለዋወጢ ኣቁሑት ሳይክል(18)
ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (415)
ውፅኢት ቆርበት(2)
መጋረጃን ምንፃፍን(24)
ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን(325)
ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን (61)
ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (326)
ትራንስፖርት ግልጋሎት(317)
ናይ ትራንዚት ግልጋሎት(7)
ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (521)
ዕድጊት መኪና(15)
ዕድጊት ኸቢደ መሺን(291)
ዕድጊት ሞተርሳይክል(214)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (215)
ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን(167)
ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን(44)
መሰታወትን ስራሕቲ መሰታወት(3)