የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (26 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 21, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 12, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 23, 2018 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የወልቃይት ስኳር ልማት በመንደር 5 :6 :7 እና ቤትሙሉ መኖርያ ቤቶች ለማሰራትና ለማስጠገን የፈልጋል በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚየማሉ ደረጃቸዉ BC-5 እና ከዚያ በላየ የሆኑ የህንፃ ስራ ተቃራጮችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 4, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 15, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሓዉዜን
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 15, 2010 05:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት ከዚይ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በጉልበት ስራ ጨረታ በማቀርበዉ ዲዛይን መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 3, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 7, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 7, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 24, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 29, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 29, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ላዕላይ ማይጨዉ ታሕታሕ ማይጨዉ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቀሞች በአስራ ሁለት ሎቶች በመከፋፈል ማሰረት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 25, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/