የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ደቡባዊ ዞን የሚገኘውን ቀብዕያ ጊወርጊስ ገዳም ለሚያካሂደው የጥገና ስራ የሚዉል ጅኦቴነ ስታይል ሜብሪየን ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 26, 2018 (10 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 30, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ካልኦት ፅገና/

የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ደቡባዊ ዞን የሚገኘውን ቀብፅያ ጊወርጊስ ገዳም ለሚያካሂደው የጥገና ስራ የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት ተንዲኖዎች ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 19, 2018 (17 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 22, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 22, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ካልኦት ፅገና/

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎች እና የተለያዩ ስራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 6, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 29, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎትይ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

...አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 6, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2018 4:00 ጥዋት (20 ሰዓታት ቀረው)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የመቀሌ ከተማ ኣስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ክ/ከቶሞች የሚሰሩ የተለያዩ ግንባታዎች 1. WATER SHADES 2. NURSERY SITE 3. GREENERY FENCE 4. COMMUNAL TOILET &GREENERY REHABILITATION 5. DRAINAGE CONSIRACTION 6.FOR CONSTRACTION FOUR CLASS ROOM/የግንባታ ሰራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 29, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 29, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያይል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የመቀሌ ከተማ ኣስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ክ/ከቶሞች የተለያዩ 1. WATER SHADES 2. NURSERY SITE 3. GREENERY FENCE 4. COMMUNAL TOILET &GREENERY REHABILITATION 5. DRAINAGE CONSTRACTION 6.FOR CONSTRACTION ROOM/የግንባታ ሰራዎችን በኮንትራክተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 29, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 29, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያይል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ኣክሱም ዩንቨርስቲ የFence Work at shire Campus ( በሽረ ካምፓስ የአጥር ስራ)ግዚ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 28, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 30, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን የአክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያንን ለመጠገን ስለፈለገ በዚህ ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 29, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 29, 2018 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ገዛ/ህንፃ ፅባቐ ስራሕቲ/

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 16, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 16, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 5, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 6, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/