የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅህፈት ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን አገልግሎት የሚዉል (Dijitaziation the Service delivery of HRM) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2016 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል/