የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 7, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መስከረም 10, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/

ከላይ በርእሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 9, 2017 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 10, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ነሐሴ 10, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/