ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃ/የ/ተ/ግ/ማህበር HDPE እና water drainage ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 18, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 18, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 30, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ2016ዓ/ም በጀት ኣመት ከFSRP በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በጣብያ ኮርመ የቂልጦ ካናል ማራዘም ስራ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ WWC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 11, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 11, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ ህንፃ ዋተር ፕሩፍ(Shear wall water and damp proofing) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 19, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 25, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ስራሕቲ ማይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/