ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስaትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር

Ref/Mog/gm/791/2026 

ዕለት፦ 15/07/2018

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃ/የ/ተ/ግ/ማህበር HDPE እና water drainage ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ማነኛውም ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡

ተ.ቁየእቃው ዓይነትመለያየሚፈለገው ብዛትየእቃው ዋጋየእጅ/ሞያ ዋጋድምር የእቃ እና የእጅ ዋጋማብራርያ
1Water Drainage HDPE pipe(PN-16) ISO-4422 Ø200mm Top perforated HDPE pipe complete with elastic water proofM55
2Center-valve PVC water stopper 230mm wide,6mm thickM55
3Water proof membrane thickness >4mm slated finish water proof membrane (equivalent materials for Rec wall)M2227
425*100 mm Sonoplastic structure expansion joint fillerM2,016

1. ተወዳዳሪዎች ሙሉ ስም፣አድራሻ ፣ፊርማ፣ማህተም መኖር አለበት፡፡

2. የታደሰ የ2018 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ፣ቲን ቁጥር ቫት እና የአቅራቢነት ካርድ ቫት ማቅረብ አለበት፡፡

3. ተወዳዳሪዎች የሚያሰገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡

4. የሚሞላው ዋጋ ሲፃፍ(ሲሞላ) ለእይታ ግልፅ መሆን አለበት፡፡

5. ተጫራቶች የሚያቀርቡትን ዋጋ ከነትራንስፖርት ውቅሮ ዋግዋጎ ኤለክትሪክ ገመድ እና ኬብል ፋብሪካ ፕሮጀክት በራሳቸው ትራንስፖርት የሚያደርሱበት ጨምሮ ይሆናል::

6. የጨረታው ዝርዝር የያዘ ደኩሜንት ከ 15/07/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማሕበር ከግዢ እና አቅርቦት በስራ ቀን ዲያስፖራ አከባቢ አዲሱ ማድያ አጠገብ የሚገኘው ባለ ዘጠኝ ህንፃ ከአንደኛ ፎቅ ቢሮ ሃይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል;:

7. የጨረታ ማክበርያ (CPO) ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት ፐርሰንት) በድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ህጋውነቱ ከተረጋገጠ ፋይናንሻል ተቋሞች(CPO) በፖሰታ ታሽጎ መቅረብ አለበት :

8. የጨረታው ዶክሜንት ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ማክበርያ (CPO) ለየብቻው ኢንቨሎፕ (ፖስታ) ታሽጎ ኦርጅናል እና ኮፒ በኢንቨሎፑ ተፅፎ (ተለይቶ) ግልፅ አድርጎ ወደ ዋና ቢሮ ሞገድ እንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሓላ/የተ/የግል/ማህበር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ገቢ የሚደረግበት ከቀን 15/07/2018 8፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 18/07/2018 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ያለ ግዜ ይሆናል::

9. ጨረታው በቀን 18/07/2018 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በዛው በቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጀነሪንግ እና ኮንስትራክሽን አንደኛ ፎቅ መሰብሰብያ አደራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ባይገኙም ህጋዊነቱ እስከተረጋገጠ በሌሉበት ይከፈታል፡፡

10. በጨረታ የቀረበው ንብረት ጨረታው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በሶስት ቀናት ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡

11. የሚያቀርቡት አቅርቦት በስፔስፊኬሽን መሰረት መሆን አለበት ካልሆነ ግን ድርጅቱ የማይቀበል

12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ በ 0992825831 ይደውሉ፡፡