የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከከተማ መቀለ የሴፍትኔት ፕሮግራም የሚዉል public work hand tools and safety materials (የህንፃ መሳሪያዎች) እና seedling ( የጎዳና ኣትክልቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 5, 2010 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር መቐለ ፋብሪካ ግቢዉና ከግቢዉ ዉጪ ያሉ ቦታዎች ማስዋብ ስለፈለገ በግሪነሪ ማስዋብ ስራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማካሄድ ማስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/