የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 08:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

የትግራይ ልማት ማህበር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ ኪዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 12, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 26, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 26, 2010 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 4000 (ኣራት ሺ) የሆነ ዓመታዊ መፅሔት በግልፅ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 2, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ማንዋል /User Manual/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 14, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለገቢ ማሰባሰቢያ ፓድ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/