በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ2016ዓ/ም በጀት ኣመት ከFSRP በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በጣብያ ኮርመ የቂልጦ ካናል ማራዘም ስራ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ WWC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 11, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 11, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 7, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣የሰራትኞች ደንብ ልብስ፣የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ፣የባልትና ውጤቶች፣ግዜያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መዘን፣ግዚያዊ የDSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርቲሽን ኮንስትራክሽን ስራ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ መጋቢት 22, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ መጋቢት 22, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/