የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም በሰሜን እዝ ግቢ ዉስጥ የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 12, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 13, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር/

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 18, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ክራይ/

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ኢንሳታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 26, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተጠየቀዉ ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት ለህንፃ ጥገና የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 25, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 29, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/ ህንፃ መሳርሒ/

ለኢትዩጵ ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለትምህርታዊ ጎዞ ኣገልግሎት የሚሰጡ ኣዉቶብስ መኪና መስራቤታችን በሚያቀርበዉ ዝርዝር መሰረት በዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ክራይ/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 12, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 22, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባብሪያ ፅ/ ቤት ህ /ሰብን ያማከለ የተጨማሪ ምግብ ዝግጅት ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚዉል ከጣዉላ እንጨት የተሰሩ 50 ሸልፎች ለመግዛት ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፈርኒቸር/