ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ መስከረም 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት/

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርትና ስተሽነሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2007 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ አልሙኒየም ፓኔል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት/ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 14, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር /

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት: ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊዉ ጥገና: ካላብሬሽን ሶፍትዌር ማስጫን ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ግዴታቸዉ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታቀርቡልን ጥሪ እናቀርባለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 11, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 21, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀ ለምርምር የተጠየቁ የተለያዩ ማሽን ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታሟሉ ሰነድ ከመቐለ ንግድ ምክር ቤት በመዉሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆናቹሁ ለመግለፅ እንወዳለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 7, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 19, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች(Stationary) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በኣዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ ለድህረ ሽያጭ አገልግሎት መሸጫ የሚዉል የህንፃ ግንባታ ዲዛይን የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልጉ በዲዛይን የማማከር አገልግሎት ብቃት ያላችሁ ደረጃ 1 እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 4, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 10, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኬሚካል ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 1, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 17, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/