የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 19, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 15, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 26, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 26, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በናሙና መሰረት(Sample) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 11, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 11, 2017 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ከተያዘ የሰራቶች ዩኒፎርም (ሴፍቲ ጫማ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 05:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: Addis Abeba
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ዩኒፎርም እና ሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2016 05:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ነሐሴ 23, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

Messebo Cement factory (MCF) PLC, invites eligible bidders for the supply of different types of machinery equipment, mechanical and electrical spare parts, industrial items and different items

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 3, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 12, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 12, 2012 02:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መለዋወጢ ኣቁሑት ሳይክል/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ዕድጊት መኪና/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት ልዩልዩ የስፖርት ትጥቆችና ትሪትመንት ፕላንት ኬሚካሎች እና የደህንነት (ሴፍቲ) አልባሳት አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 20, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/