በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን የትርጉም አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ዘርዝረን ባቀረብናቸዉ መሰረት የዕቃዎቹ ትክክለኛ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2016 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2016 06:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ቋንቋ ትርጉም /