በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (21 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 28, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 28, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 6, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 6, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 20, 2017 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 20, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 20, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 28, 2016 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ዕድጊት መኪና/

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer Head Tower Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 25, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 25, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2013 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2013 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/