የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር 01/2017

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም

  • ሎት 1 - የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ፣
  • ሎት 2 - አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ፣

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ መቀሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ በጥር 1000539035658 ገቢ በማድረግ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ከ20/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሯችን የዕቃ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል፦

  • የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፊኬት፤ የVAT ሰርተፊኬት፤
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና ያለፈው ወር ቫት (VAT) ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን በጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው፡፡
  • የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ቢሯችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በ20/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወድያውኑ 4፡00 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሯችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
  • ቢሯችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች፡- 034-440-36-63/ 034-440-43-46 ወይም 034-440-36-63 መጠየቅ ይችላሉ፡፡