በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 24, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 4, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 4, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡቃያ) ፣ የውሀ ቦቲ መኪና ኪራይ ፣ የሽንኩርት ዘር ፣ የቲማቲም ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሐምሌ 12, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የጊደር፣ የሕንፃ መሳሪያዎች እቃ የኤሌክትሮኒክስ እና የችግኝ ዘር /የቡቃያ/ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 4, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 4, 2012 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ገዋኔ የግብር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች : የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ የግብርና ልማት መገልገያ መሳሪያዎችን ብንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ የሀገር ዉስጥ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 27, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 8, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 8, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዢ በእግር ወስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 3, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የአትክልት እና ፍራፍሬ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 25, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 25, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በሞሓ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በኣረንጋዴ ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሙያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ከኖቤል ሃዉስ ኣካባቢ ጀምሮ እስከ መቐለ ዩኒቨርሰቲ ካምፓስ በር ያለዉን ጀምሮ እስክ መቐለ ዪኒቨርሰቲ ኣሪድ ካምፓስ በር ያለዉን ጎዳና በኣረንጋዴ ልማት (በግሪነሪ) ለማልማት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 18, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 4, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የላቦራቶሪ ኬሚካልስ፤የላቦራቶሪ መገልገያ እቃዎች (Laboratore Equipment) የአቨካዶ ዘር፤ የቢሮ እቃዎች፤/ፈርኒቸር/ የፅዳት እቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/