የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ስፔር ፓርት: ጎማ: ባትሪ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ የተለያዩ የዕቃ ማሸጊያ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ብኣክብሮት ይጋብዛለል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ የተለያዩ የዕቃ ማሸጊያ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ብኣክብሮት ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 10, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

በድጋሜ የወጣ ጨረታ ሕብረት ወታደራዊ ኮሌጅ በኮሌጁ ግቢ ዉስጥ ለኮሌጁ አገልግሎት የመሰጥ የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስቆፈር ) ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 19, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች በተ ሙከራ (ላባራቶሪ) አገልግሎት የሚዉሉ የባዮሎጂና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች በ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 6, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩተ መቀለ ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፈርኒቸር: መባዣ ማሽኖችና: የኣይቲና ኤለክትሮኒክስ (CISCO) እቃዎች አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 6, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 5, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 4, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 8, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 30, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/