መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የአጥር ግሪል ብረት ሥራ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 13, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማጎጎዛ አና ላንድ ፊል ሳይት የማስተዳደር Outsourcing Solid Waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 8, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 15, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/ ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃና : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች እና ክምፕዩተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹሁ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 8, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት / ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 24, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ጥቅምት 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት/ ፈርኒቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 18, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 26, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 17, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፈርኒቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓ.ም የሚያገለግሉ ለመቀሌና እና አክሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ የሰራቶኞች አልባሳት ጫማዎች ጎንቶች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 16, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 28, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/

የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 13, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 18, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፈርኒቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/