ሴቭ ዘ ቺልድረን

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ

የታደሰ የመድን ሽፋን ያላችሁ ሁሉ

እኤኣ ከየካቲት 29 2016 መጋቢተ 9 2016 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመውሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ መጋቢት 9 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ 8 ፡30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

ድርጅቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ