መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ያገለገለ የተቀደደ የነዳጅ በርሜል በቁጥር፣ የተቀደደ የውሃ በርሜል በቁጥር፣ ያገለገሉ ኣሮጌ የሃይወንዳይ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ ኣሮጌ የትንሽ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የዳምፐር ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የኣርማትራ በቁጥር፣ የኳርቲዝ ባልዲ በቁጥር፣ የቀለም ጎማ ባለ 3.5 ሊትር በቁጥር፣ እና ቁርጥራጭ ብረት /ቴንዲኖ/ በኪሎግራም ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 1, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ