ፖም ጎልድ ፍሩትስ ሓላ/የተ/የግ/ማሕበር ከአሪድ ዩኒቨርሲቲ /እንዳየሱስ ካምፓስ/ ፊት ለፊት የሚገኝ ዘመናዊ የወይንና ፍራፍሬ የእርሻ ኢንቨስትመንት ሲሆን በግቢው ውስጥ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ለማስቆፈር/ ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/