የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/