በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረ ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ት (Vacum Truck) ሻንሲ ቁጥር WDB6760321k-130766 መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 7, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 21, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 21, 2017 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ተሽከርካሪ/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የማሽነሪዎች ጥገና የተለያዩ ክብደት ያላቸው ፎርክሊፍቶች ነባሩ ጎማ ለማውጣት አዲስ ጎማ በፕረስ ማሽን በመግጠም ሰርቪስ ስለፈግን

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 25, 2017 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 9, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 9, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ተሽከርካሪ/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 6, 2017 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 6, 2017 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 2, 2012 02:01 ጥዋት

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/