ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር መቐለ ፋብሪካ ግቢዉና ከግቢዉ ዉጪ ያሉ ቦታዎች ማስዋብ ስለፈለገ በግሪነሪ ማስዋብ ስራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማካሄድ ማስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/