ሞሃ የስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ S,C

1 የ2008 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያለዉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

3 ከኣሁን በፊት በግሪነሪ የማስዋብ የማስ ስራዎች የሰርዋቸዉ ስራዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

4 በሙያዉ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ ባለሙያ ከነቅጥሩ ሙሉ መረጃ ሊያያዙ የሚችሉ ኦርጅናል ደኩመንት እና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኣማ መቐለ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመምጣት እና የማይመለስ 50 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱ በመዉሰድና የሚሰሩበትን ነጠላ ዋጋ ከነቫቱ በተቀመጠዉ ፎረማት መሰረት ማስቀመጥ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ በመክተት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ከ 10/10/2008 ዓም ጀምሮ እስከ 20/10 /2008 ዓም በለዉ ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግት ይችላሉ

6 የካፒታል መጠን የሚገልፅ ጨረታ መስከበሪያ ስፒኦ /CPO/ 10% ማስያዝ አለባቸዉ

7 የኮንስትራክሽን ግዜ አምስት ወር ጨረታዉ ማስረከብ የሚችሉ መሆናቸዉ የማናጅመንት ቀንስዉ ግዜም ከኮንስትራክሽን ግዜ ተረክበዉ ማስተዳደር የሚችሉ መሆናቸዉ እርግጠኛ ሁነዉ መሙላት አለባቸዉ

8 ድርጅቱ ከዚህ በፊት የቀጠራቸዉ 7 አትክልተኛ ተቀብሎ ማስቀጠል የሚችል መሆኑ አለበት

9 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ