ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ምጥን የእንስሳት መኖ ማዘጋጃ የሚሆኑ የተለያዩ ኣይነት ግብኣቶችን እና የተለያዩ ኣይነት የትራክተር ባትሪዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (27 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 13, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 13, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (27 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2018 (29 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 10, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 10, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 140,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ለሶስተኛ ግዜ የወጡ የመኪና መለዋወጫዎች እንዲሁም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ የኮንስትራክሽን በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 29, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 7, 2018 07:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 7, 2018 08:35 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 26, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 9, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች ግዥ 2018

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 20, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 30, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (SWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 20, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 5, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ማሽነሪዎች ለማስቀመጥ የሚያገለግል መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 22, 2018 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 23, 2018 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሬ ስጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 27, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 27, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ድርጅትና ከሳቴ ብርሃን መ/ኮሌጅ ቅድም ክብል ንዝጀመሮ G+10 ንሓደ ወለል ኣሌሚንየም ምስ ኣክሰሰሪኡን መስተዋትን ብጨረታ ኣወዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 25, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 25, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/ መሰታወትን ስራሕቲ መሰታወት/