በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት ERC S-EC2R project በደቡባዊ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች አንቡላንስ አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎች ከነላማደርያ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 (20 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 23, 2018 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 23, 2018 10:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር | የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት EPCS EC2R project በጀት በደቡባዊ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የመጠጥ ውሃ ተቋማት ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሃንድ ፓምፕ የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 (20 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 23, 2018 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 23, 2018 10:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የቴክስታይል ዎርክሾፕ እና ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 (20 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የስፖርት ቁሳቁሶች እና መለዋወጫዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 (20 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የምግብ ቤት ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 (20 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጨ ሽሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2018 (25 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጨ በርበሬ አንደኛ ደረጃ ሆና ቅመም የሌለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2018 (25 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

መቐለ ዩኒቨርስቲ ቀይ ሽንኩርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2018 (25 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 14, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የህክምና ላባራቶሪ እቃዎች እና ተዛማጀ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2018 (29 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 10, 2018 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 10, 2018 10:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ/ FSRP/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ክልል በ FSRP home solar light (Procurement ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2018 (25 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 9, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/