ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሚኒባስ እና ለሌሎች ፕሮጀከት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R) አፋር ገረጋንት: ጠጠር እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) መቀሌ ስሚንቶ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 19, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ በዲስትሪክቶች በኩል ለሚከናወኑ ሥራዎች ለማፋጠን እና የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ኣይሱዝ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ ሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ለአፋር ጋራገንት ጠጠር ቤዝ ኮርስ እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመካራይት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት 200 ኩንታል የመጫን ኣቅም ያለዉ የጭነት መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መመዘኛዎች የምታሞሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
ዓለም ኣቀፍ የሕፃናት ኣድን መቀሌ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆምና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 7, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ