አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 9, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ለሰረቪስ አገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ ከ2004 ሞዴል በላይ የሆነዉ ሚነባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 22, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 30, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ስራዎች የሚያገለግሉ ካርጎ ክሬን አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፕክ እፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 14, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እና በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 5, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 23, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 1, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ ዲጀቶ መገንጠያ ኤለዳር ቤለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሲሚንቶ የኮንክሪት መንገድ ለግንባት አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ኤለዳር ከተማ አካባቢ በድርጅቱ መጋዝን ለማራገፍ የትራንስፖርት ድርጅቶችን ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 25, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር እንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ /ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች እንድሳተፉ ይጋብዘልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ