ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 9, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘርቱን መስፈርቶች በሟሟላት ተያያዞ በቀረበዉ ዝርዝር መሰረት መጫረት ይምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 11, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ገልባጭ መኪና፣ ሎደር ፣ግሬደር ፣ሮለርና ፣የዉሃ ቦቴ በግልፅ ለመከራየት ይህ ግልፅ ጨረታ አዉጥተዋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16 ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያለዉ የዉሃ ቦቴዎች ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 18, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሃገር አቀፍ ኤሌክተሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽቤት ለፕረሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ካፕ ተሽክርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 10, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
የወልቃይትስኮርልማት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ ዉስጥ መንገድ ስራ አምስት ገልባጭ መኪናና አንድ ሻወር ትራክ በግልፅጨረታአወዳድሮለማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል ::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 7, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 21, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
የወልቃይት ስኮር ልማት በ 2006/2007 የምርት ዘምን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉን ከ 30000 እስከ 3300ኩንታል የሚገነት ጥጥ ከወልቃይት ወደ ዳንሻ ለማጎጎዝ በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 8, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
ድርጅታችን የትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች የሚገለግሉ 10 ኮብራ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራይት ስለሚፈልግየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 8, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኪራይየመኪና ኪራይ