የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 10, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: ወልቃይት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/
  • Print
  • Pdf

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ 

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች  በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::

  1. ተጫራቾች የ2007 በጀት ዓመት በዘረፉ ህጋዊየታደሰአዲስየንግድስራፈቃደ: የግብር ከፋይምስክርወረቀት/TIN/   እናበመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝርዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑንየሚያረጋግጥምስክርወረቀትማቅረብየሚችሉ::
  2. ተጫራቾችየጨረታዝርዝር ሰነድየማይመለስብር 100 በመክፈል  ከወልቃይትስኮር ልማት ፕሮጀክት የፋይናንስ   :  አቅርቦትናፋሲሊቲዘርፍ ወይም መቀሌ የፕሮጀክቱማስተባበሪያ  ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ መግዛትይቻላሉ::

  1. ጨረታዉበአየርየሚቆይበትግዜ ከሓምሌ 09 /2007 ዓ/ም  እስከ ሓምሌ  23/2007 ዓ/ም  ሲሆንየጨረታሳጥንየሚዘጋበት ሓምሌ 24/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30  ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትይከፈታል::
  2. የጨረታሰነድገቢየሚደረግበትናየሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ  ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::
  3. ፕሮጀክቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::

ለተጨማሪመብራርያበስልክቁጥርመቀሌላይዘንኦፊስ   0344416552  ሞባይልቁጥር  0914780705

ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት   0345592072  ሞባይልቁጥር 0914723649/  0910520195/ 0914780988  መጠየቅይቻላል::

መመለስ
የጨረታ ምድብ