የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16 ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያለዉ የዉሃ ቦቴዎች ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 18, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: ወልቃይት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:20.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 1, 2008 06:00 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/
  • Print
  • Pdf
  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ የዘመኑ የብቃት ማረጋገጫ ካላዉድ እና የመኪናዉ የባለ ቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 20 በመክፈል መቀሌ ከተማ  ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን  ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘን ኦፊስ / አንደኛ  ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ወይም በወልቃይት ወረዳ ማይጋባ ከተማ በሚገኘዉ ወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ድረስ መጥቶዉ በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 /ሰሦት ሺ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ ስፒኦ(CPO) በወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ስም ማቅረብ አለባቸዉ
  4. ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከህዳር 16/03 /2008 ዓ/ም እስከ ከህዳር 30/03/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ታህሳስ 01/04/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30  ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  5. የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ  ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::
  6. ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር 0345592072 0345592075 

0910520195/ 0914780988 መጠየቅ ይቻላል::

 

 

 

 

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ