መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

1 በዘርፉ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ፍቃድ ያለቸዉ

2 የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

3 የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ የዉሃ ቦቲ ጥሩ ኣቅም ያለዉ በደንብ መስራት የሚችል በራሱ የዉሃ ፓምፕ ያለዉ መሆን አለበት

5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 28/ 03/2009 ዓም ከቀኑ 9:00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ጨረታዉ 28/03/2009 ዓም ከቀኑ 9:00 የጨረታ ሣጥኑ ተዘግቶ በ 9:30 ጨረታዉ በፕሮጀክቱ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዉል ከማሰሩ በፊት የዉሃ ቦቴዉ ለፕሮጀክቱ ኣቅርበዉ እንዲታይ ይደረጋል

7 ጨረታ ፕሮጀከት የተሻላ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0930014643/ 0914268835

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s